301-565-4910     info@adulistax.com

Welcome to Adulis Tax Services

Adulis Tax Service handles income tax matters for individuals, couples, families and small business owners or professionals. Let us take the burden off your shoulders! Our service is unique as we provide close personal attention to your income tax preparation. The objective of every tax return preparation and income tax planning engagement is to ensure you pay the lowest possible tax allowed by the US tax law and rules.Available tax services include federal and state income tax return preparation, preparation of amended tax returns to correct past mistakes.

Read More…

እንኳን ወደ አዶሊስ የገቢ ግብር አገልግሎት በደህና መጡ

አዶሊስ የታክስ አገልግሎት ለግለሰቦች፣ ለባለትዳሮች ፣ ለቤተሰቦች፣ ለአነስተኛ የንግድ ባለቤቶች እና ለባለሙያዎች የገቢ ግብር የማዘጋጀት እና ከዚሁ ጋር የተያያዘ ሌሎች አገልግሎቶችን ይሰጣል። ይህንን ከባድ ሸክም ከትከሻዎ ላይ እናንሳሎት! አገልግሎታችን ይለያል! የእርሶን የገቢ ግብር የምናዘጋጀዉ እንደራሳችን – በልዩ ጥሞና ነዉ! የማንኛዉም የገቢ ግብር ማስታወቂያ ዝግጅት እና የገቢ የገቢ ግብርን አስቀድሞ ማቀድ ልምድ ተቀዳሚ አላመዉ በአሜሪካን የግብር ህግ መሰረት ግብር ከፋዩ በህግ የመጨረሻ አነስተኛውን መክፈል የሚገባውን የግብር ክፍያ ብቻ መክፈሉን ማረጋገጥ ነዉ። የምንሰጣቸዉ አገልግሎቶች የፌደራል እንዲሁም ስቴት የገቢ ግብር ማዘጋጀት፣ የግብርን በመረጃ መረብ በመታገዝ ኤሌክትሮኒካሊ መንገድ ለአይ አር ኤስ ማስታወቅ እንዲሁም አስቀድሞ ለተሰሩ ስህተቶች የማስተካከያ ግብር ቅጽ ማዘጋጀትን ያካትታል።

Read More…